Ethiopages
Back to listings

Getab Asset Valuation

Addis Ababa AyertenaProfessional Svcs
00 reviewsClosed

About

ጌታብ የነብረት አቻ የግመታ ሥራዎች ለንብረትዎ ትክክለኛ የመረጃ አያያዝ እና ከመንገስት እና ከግለሰቦች ጋር ለሚያደረጉት እንቅስቃሴ ብቃት ባላቸዉ ባለሙያዎች በታገዘ የእለቱን ገቢያ ያማከለ የንብረት ግመታ ሥራ እንሰራለን፡፡ ንብረተዎን ለምን እንድንገምትልዎ ይፈልጋሉ? ለመንግስት ግብር ለመክፈል ለ IFRS ትግበራ ለ ፍርድ ቤት ማስረጃ ለማቅረብ ለባንክ ብድር ለመበደር ለ ኢንሹራንስ ሽርክና ለመፍጠር የአክስዮን ድርሻን ለማዎቅ ለካፒታል..ወ.ዘ.ተ በምንሰጣቸዉ አገልግሎት ህጋዊ ሀላፊነት እና ሙያዊ ብቃት ያለን በመሆኑ በሁሉም ቦታዎች ተቀባይነት አለን ለዚህ ደሞ ሥራዎቻችን ምስክር ናቸዉ ባጭር ጊዜ ዉስጥ በርካታ ትላልቅ ሥራዎችን ሰርተናል፡፡ Phone- +251910079892 Telegram- https://t.me/getabasset Email- [email protected] Facebook- ge

consultancy

0 reviews

0

Average rating

No reviews yet. Be the first!