Ethiopages
Back to listings

Bale Kaba Design

Mexico Haimen bldg 3rd flour, Addis Ababa, EthiopiaArt & Culture
00 reviewsClosed

About

ባለ ካባ ዲዛይን የተመሰረተዉ መጋቢት 23/2014 በ ኢትዮጰያ አቆጣጠር ሲሆን ስያሜዉን ያገኘዉ ካባ ከሚለዉ የ አማረኛ ቃል ነዉ፤ ካባ የሚለዉ ቀጥታ ትርጉሙ ’’ኮት’’ ማልት ቢሆንም የልብስ አገልግሎቱ ግን የኮትን ያህል ብቻ አይደለም፡፡ ካባ ማንኛዉም ሰዉ ስለፈለገ ብቻ የሚለብሰዉ ልብስ አይደለም፤ ቀደም ሲል ነገስታት ና ሹማምንት እንደንግስና መገለጫ ልብስ ይጠቀሙት ነበር፤ በ አሁን ዘመን ግን የክብር ሽልማት ላይ፣ አባቶች ልዩ ፕሮግራም ላይ እንዲሁም ሙሽሮች ይለብሱታል፤ እኛም ባለካባ የሚለዉን ቃል እንደስያሜ ስንወስደዉ የምንሰራቸዉ አልባሳት ልክ እንደ ካባ ለበሹ ግርማሞገስ ያጎናጽፋል ብለን በማመናችን ነዉ፡፡

media

0 reviews

0

Average rating

No reviews yet. Be the first!