Ethiopages
Back to listings

መስፍን የ(DMC REAL ESTATE) የሽያጭ አማካሪ

Addis Ababa, EthiopiaProfessional Svcs
00 reviewsClosed

About

DMC REAL ESTATE ከዚሀ በፊት ከ 28 አመት በላይ በ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ እጅግ ታዋቂ እና በስራው ደግሞ በጥራጥ እና ቶሎ በማስረከብ የሚታወቅ ትልቅ ድርጅት ነው ከሰራው ስራወች በትንሹ የ አዋሳ መንገድ፣ የአርባምንጭ መንገድ የሀረምያ ዩቨርስት እና ብዙ ህንፃወች በመስራት ይታወቃል ባሁኑ ሳአት ደግም ውብ መንደር በ ለቡ መብራት በ አዲስ ቴክኖሎጂ እየገነባን እንገኛለን ኑ የተመቸ አኗኗር ልትኖርበት የምትፈልጉት መንደር በአነስተኛ ዋጋ ይግዙ ስንል በ ታላቅ ደስታ ነው

professional

0 reviews

0

Average rating

No reviews yet. Be the first!